የፀደይ/በጋ ወቅትን ብሩህ ለማድረግ የሚያግዙ አምስት አዝናኝ አጋዥ መሳሪያዎች
የልብስ ማስቀመጫ ቁምሳጥናችን ውስጥ አዲስ የቀለማት ገጽታና ሕብርን ለመጨመር የምንጊዜም ፍላጎታችን ነው፡፡ ሙሉ በሙሉ አዲስ የቁም ሳጥን መግዛት አያስፈልግዎትም፣ ከዚህ ይልቅ የተወሰኑ አዳዲስ አጋዥ መሳሪያዎችን በመጠቀም ነገሮች አዲስ ባህርይ እንዲኖራቸው ያድርጉ፡፡ በቁም ሳጥንዎ ውስጥ የተወሰነ አስደሳች ሁኔታን ለመፍጠር ከሚያስችሉ ታላላቅ መንገዶች መካከል የተወሰኑት የሚከተሉት ናቸው፡፡
1. ሰውነትን የሚዞር ቦርሳ
በሰውነት ዙሪያ የሚንጠለጠል ቦርሳ ዘወትር የሚፈልጓቸውን ቁሳቁሶች ለመያዝ የሚያገለግል ዘናጭ የሆነ አማራጭ ሲሆን ክንድዎትን ከሸክም ነጻ ያደርጋል፡፡ ገጽታዎ ላይ አዲስ ነገር እንዲጨመር አዝናኝ ቀለም ያለው ወይም አስደሳች ጨርቅ ያለበት እንዲሆን ያድርጉ፡፡
2. የፀሐይ መነጽር
ቆንጆ የፀሐይ መነጽር የአለባበስዎን ደረጃ ከፍ ያደርገዋል፡፡ ገጽታዎን የተሟላ ያደርገዋል ወይም የፀጉር አሰራርዎን ሊያስተካክል ይችላል፡፡ በተጨማሪም ዓይንዎን ከዓለም ዕይታ ውጪ ማድረግዎ ጠንካራና ልዩ ዓይነት ገጽታን ያላብስዎታል፡፡
3. የእጅ አምባር
የሚያደርጓቸው ጌጣ ጌጦች ስለ ስታይልዎ ብዙ ነገር ይናገራሉ፤ ስለሆነም፣ ስታይልዎን በደንብ የሚያንጸባርቅ ነገር መምረጥዎን እርግጠኛ ይሁኑ፡፡ የእጅ አምባሮች ዓይነት ከሚያማልሉና የሴት ባህርይ ከሚያላብሱትና ዕንቁዎች ጀምሮ ልብን የሚያስደነግጡ እጅጌዎች የሚደርስ ሲሆን በአለባበስዎት ላይም ቅጽበታዊ የሆነ ለዛ ይሰጠዋል፡፡
4. ሁልጊዜ የሚታወቁበት ሊፕስቲክ
በ LUX Wake Me Up የሰውነት መታጠቢያ ፈሳሽ አማካይነት ሻወር ከወሰዱ በኋላ፣ የአዲስነትና የመነቃቃት ስሜት ስሜት ስለሚሰማዎ የሚለዩበት ጠረን ላያስፈልግዎት ይችላል፡፡ ከዚህ ይልቅ አስደሳች ወይም ማራኪ ሊፕስቲክ – እንደ ክላሲክ አፕል ሬድ – ተጠቅመው ፈገግታዎ ትኩረት እንዲስብ ያድርጉ፡፡ የከንፈር ቀለም እጅግ ድንቅ መሆን ብቻ ሳይሆን ዘላቂ የሆነ ስሜትን ለመፍጠር የሚያስችል ታላቅ ዘዴም ነው፡፡
5. አዝናኛ የሆነ ተረከዝ አልባ ጫማ
አስደሳች የሆነ ጥንድ ተረከዝ አልባ ጫማን በማድረግ የስሜት ሁኔታዎን ያነቃቁ፤ ምክንያቱም ለመዝናናት የሚፈልጉበት ሁኔታ ላይ ከሆኑ ጥቁርና ተረከዝ አልባ ጫማ በጣም ተመራጭ ነው! የእንስሳት ምስልና የሰውነት አካላት ህብር ሲኖርበት ደግሞ የሚፈልጉትን አስደሳች ሁኔታ ይጨምርልዎታል፡፡ አለባበስዎን በሚያማምሩ አዳዲስ ጫማዎች ያድምቁ፡፡
M.E.C Mon Electricien Catalan
44 Rue Henry de Turenne
66100 Perpignan
0651212596
Electricien Perpignan
Hi mates, good piece of writing and nice arguments commented at this place,
I am really enjoying by these.
Independance Immobilière – Agence Dakar Sénégal
Av. Fadiga, Immeuble Lahad Mbacké
BP 2975 Dakar
+221 33 823 39 30
Agence Immobilière Dakar
Write more, thats all I have to say. Literally, it seems as though
you relied on the video to make your point.
You obviously know what youre talking about, why
throw away your intelligence on just posting videos to your blog when you could be giving us something enlightening to read?
Taxi moto line
128 Rue la Boétie
75008 Paris
+33 6 51 612 712
Taxi moto paris
I absolutely love your blog and find nearly all of your post’s to be exactly what I’m looking for.
can you offer guest writers to write content for you personally?
I wouldn’t mind producing a post or elaborating on a few of the subjects you write concerning
here. Again, awesome weblog!